Category - News in Focus

Home » News in Focus
Enset distribution

የእንሰት ተክል በኢትዮጲያ፡ በአግባቡ ያልተጠና አካባቢያዊ ተጽእኖዎችን የሚቋቋም በስታርች የበለጸገ ሰብል

መግቢያ፡ እንሰት (በሳይንሳዊ አጠራሩ ኢንሰቴ ቬንትሪኮሰም፤ የሙሳሴ ቤተሰብ) በአፍሪካ የሚገኝና በዚህ ወቅት ከ20 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የኢትዮጲያ ዜጎች በዋና የምግብ ሰብልነት እያገለገለ ያለ ተክል ነዉ፡፡ የዱር እንሰት በብዛት በምእራቡና ደቡባዊ የአፍሪካ ክፍል የሚበቅል ሆኖ፤ የእንሰት ጂነስ ከኤዢያ እስከቻይና የተሰራጨ ቢሆንም በገበሬዉ ማሳ...